What you'll learn?

  • በአማርኛ ከቀላል ትርጉም ጋር የተለያዩ ሂሳብ ስሌት መረዳት
  • በ2013 – 2017 ዓ.ም የተነሱ ጥያቄዎችን ማየት እና መፍታት
  • ተማሪዎች በፈተና ውስጥ የሚታዩ ቅጥዎችን እንዲያውቁ

Chosen for the Etdemy for Business collection

Requirements

  • ይህ ኮርስ የታቀደው የኢትዮጵያ ትምህርት ሥርዓት ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የጨረሱ ተማሪዎችን ለመደገፍ ነው። ኮርሱ ተማሪዎች በከፍተኛ ደረጃ የሂሳብ እውቀት እንዲያገኙ ይረዳቸዋል፤ በተለይም የዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና (Entrance Exam) ላይ በተለመዱ የሂሳብ ጥያቄዎችን ለመፍታት ዝግጁ እንዲሆኑ ተዘጋጅቷል።

Get your team access to Etdemy's courses

Try Etdemy for Business

Description

📘 የኮርሱ መግለጫ (2013 – 2017 ዓ.ም የፈተና እቅዶች በአንድ ኮርስ) ይህ ኮርስ የታቀደው የኢትዮጵያ ትምህርት ሥርዓት ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ተማሪዎች በመንግስት የመግቢያ ፈተና (Entrance Exam) ዝግጅት ላይ ለመደገፍ ነው። በተለይም ከ2013 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም የተደረጉትን የመንግስት የሂሳብ ፈተናዎች በሙሉ መፍትሔ ከተገቢ ማብራሪያ ጋር ይዟል። 📝 የኮርሱ ዋና ክፍሎች 2013 ዓ.ም – የ12ኛ ክፍል የሂሳብ መግቢያ ፈተና መፍትሔ እና ማብራሪያ 2014 ዓ.ም – ፈተና እና ማብራሪያ 2015 ዓ.ም – ፈተና እና ማብራሪያ 2016 ዓ.ም – ፈተና እና ማብራሪያ 2017 ዓ.ም – ፈተና እና ማብራሪያ 📊 የተማሪዎች የሚጠቀሙበት እያንዳንዱ አመት የተነሱ የሂሳብ ርዕሶች እና አስፈላጊ ምሳሌዎች በቀጥታ መፍትሔ እና በአማርኛ ትርጉም ማብራሪያ የተደጋጋሚ ጥያቄ አይነቶች ለመማር

Who this course is for:

ይህ ኮርስ የታቀደው የኢትዮጵያ ትምህርት ሥርዓት ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የጨረሱ ተማሪዎችን ለመደገፍ ነው። ኮርሱ ተማሪዎች በከፍተኛ ደረጃ የሂሳብ እውቀት እንዲያገኙ ይረዳቸዋል፤ በተለይም የዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና (Entrance Exam) ላይ በተለመዱ የሂሳብ ጥያቄዎችን ለመፍታት ዝግጁ እንዲሆኑ ተዘጋጅቷል።

Course content

Total: 6 lectures Total hours: 6:15
  • ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ የ12ኛ ክፍል የሂሳብ መግቢያ ፈተና መፍትሔ ከማብራሪያ ጋር ክፍል 1 03:09
  • ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ የ12ኛ ክፍል የሂሳብ መግቢያ ፈተና መፍትሔ ከማብራሪያ ጋር ክፍል 2 03:09
  • ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ የ12ኛ ክፍል የሂሳብ መግቢያ ፈተና መፍትሔ ከማብራሪያ ጋር ክፍል 3 03:09
  • ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ የ12ኛ ክፍል የሂሳብ መግቢያ ፈተና መፍትሔ ከማብራሪያ ጋር ክፍል 4 03:09
  • ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ የ12ኛ ክፍል የሂሳብ መግቢያ ፈተና መፍትሔ ከማብራሪያ ጋር ክፍል 5 03:09
  • የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሂሳብ መግቢያ ፈተና መፍትሔ ከማብራሪያ ጋር ክፍል 6 03:09

About the instructor

Avatar image
  • 5 Instructor Rating
  • 9 Courses
etd
Joined 1 second ago

meekmate@gmail.com

After learning the hard way, etd was determined to become the best teacher he could, and to make his training as painless as possible, so that you, or anyone else with the desire to become a proficient, could become one.

If you want to become an expert in this field, etd's courses are the perfect course to start.

Student feedback

Reviews

User image
User
3 weeks ago

Need more like this, thank you!

Was this review helpful? Report

For Add Course Review. You need to login first Login Here

Course Features

  • Duration 6:15 hours
  • Downloadable Resources N/A
  • Preview Lessons1
  • Language አማርኛ
  • Skill level Middle
  • Studentslive
  • Certificate No

Become a Teacher, Share your knowledge

Create an online video course, reach students across the globe, and earn money